ደቡብ አፍሪካዊያን በወሳኙ ምርጫ ዋዜማ ሠላሳኛ ዓመት የነጻነት በዓል እያከበሩ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ደቡብ አፍሪካዊያን በወሳኙ ምርጫ ዋዜማ ሠላሳኛ ዓመት የነጻነት በዓል እያከበሩ ነው

ደቡብ አፍሪካ የዲሞክራሲ ጎዳናን የያዘችበት 30ኛ ዓመት መታሰቢያ ሲሆን በሀገሪቱ በሚቀጥለው ግንቦት ወር ጠቅላላ ምርጫ ይካሄዳል። የዘንድሮው ምርጫ ካለፉት ምርጫዎች የበለጠ ፉክክር የሚታይበት እንደሆነ ተንታኞች ከወዲሁ ተንብየዋል።

ኬት ባርትሌት ከጆሐንስበርግ ያጠናቀረችው ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።