የፎቶ መድብሎች የርዋንዳ ፍጅት 25ኛ ዓመት መታሰቢያ ኤፕሪል 08, 2019 ርዋንዳ 800 ሺህ ዜጎቿ የተጨፈጨፉበትን 25ኛውን ዓመት ስታስብ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድና ቀዳሚት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ኪጋሊ ተገኝተው ታድመዋል።