የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቫሮቭ አዲስ አበባ ናቸው

  • መለስካቸው አምሃ

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ወርቅነህ ገበየሁ

ሩሲያ ግጭቶች ያለምንም ጣልቃ ገብነትና ሁሉን ዓቀፍ በሆነ ውይይት እንዲፈቱ እንደምታበረታታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ አስታወቁ፡፡

ሩሲያ ግጭቶች ያለምንም ጣልቃ ገብነትና ሁሉን ዓቀፍ በሆነ ውይይት እንዲፈቱ እንደምታበረታታ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ሰርጌ ላቭሮቭ አስታወቁ፡፡ በአጭር ጊዜ ውስጥ ከአዲስ አበባ ሞስኮ በየቀኑ የበረራ አገልግሎት አንደሚጀመርም ተገለፀ፡፡

ለሰማላዊ አገልግሎት የሚውል የኒውክሊየር ኃይል ማመንጫ ጣቢያ ለመገንባትም ሁለቱ ሀገሮች ተስማምተዋል፡፡

ሙሉውን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያገኛሉ።

Your browser doesn’t support HTML5

የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቫሮቭ አዲስ አበባ ናቸው