ሩሲያ በመኖሪያ ሕንፃዎች ላይ ለደረሰው የሞት አደጋ ዩክሬንን ተጠያቂ አደረገች

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ሩሲያ በመኖሪያ ሕንፃዎች ላይ ለደረሰው የሞት አደጋ ዩክሬንን ተጠያቂ አደረገች

ሩሲያ፣ በቤልጎሮድ የመኖሪያ ሕንፃ ላይ ለደረሰው አሠቃቂ ጥቃት፣ የወዳደቁትን የዩክሬን ሚሳዬል ቁርጥራጮች ጥፋተኛ አድርጋለች። ዩክሬን ግን እስከ አሁን ምንም አስተያየት አልሰጠችም፡፡

ይህ የተገለጸው፣ የሩሲያ ኀይሎች፥ የዩክሬንን ሰሜናዊ ግዛት መያዛቸውን በቀጠሉበት ወቅት ነው።

የአሜሪካ ድምፁ አራሽ አራብሳዲን ዘገባ ደረጀ ደስታ ወደ አማርኛ መልሶታል፡፡