የሩሲያ ወታደራዊ ተጽኖ በአፍሪካ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የሩሲያ ወታደራዊ ተጽኖ በአፍሪካ

በፀረ - ሽብር እንቅስቃሴ ለአፍሪካ አጋር የነበሩ እንደ ፈረንሳይ የመሳሰሉ ምዕራባዊያን ሀገራት አካባቢውን ጥለው መውጣታቸው ሩሲያ ወታደራዊ ተሳትፎዋን በአካባቢው ላይ እንድታጠናክር እገዛ እያደረገላት ነው ሲሉ ባለሞያዎች ተናገሩ። ሩሲያ በአፍሪካ ያላትን ወታደራዊ ተጽኖ በተመለከተ በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የአፍሪካ እና እስያ ጥናት እና ምርምር ማዕከል ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ሳሙኤል እና ተፈራ የዓለም አቀፍ ጉዳዮች ተንታኝ አቶ ብስራት ከፈለኝን አነጋግረናል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።