የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ ከትላንት በስቲያ ረቡዕ፣ ወደ የተባበሩት አረብ ኤሚሬቶች እና ሳዑዲ አረቢያ ፈጣን ጉብኝት አድርገዋል።
ታዛቢዎች፣ ጉዞው እርሳቸውን ለማግለል፣ ምዕራባውያን የጣሉትን ማዕቀብ እና ዓለም አቀፉ የወንጀለኞች ፍርድ ቤት ያወጣውን የእስር ማዘዣ ለመቃወም የሚያደርጉት ጥረት ማሳያ ነው፤ ይላሉ።
ከሞስኮው የቪኦኤ ቢሮ በኤልዛቤት ቸርኔፍ የተላከውን ዘገባ፣ ደረጀ ደስታ ወደ ዐማርኛ መልሶታል፡፡