በሩሲያ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታወጀ

  • ሰሎሞን ክፍሌ

በአውሮፕላን አደጋው ሕይወታቸውን ላጡ የአበባ ጉንጉን /ፎቶ ሮይተርስ/

የሩሲያ ባለሥልጣናት በሳምንቱ ማብቂያ ወደ ሦሪያ ሲበር ተከስክሶ ዘጠና ሁለት ተሣፋሪዎቹ ባለቁበት ወታደራዊ አውሮፕላን አደጋ ምክንያት ዛሬ ሰኞን ብሔራዊ የሃዘን ቀን እንዲሆን አውጀዋል።

ለአውሮፕላኑ መውደቅየሽብር ጥቃትን ጨምሮ ምክንያት ሊሆኑ የሚችሉትን ሁሉ እየመረመሩ መሆናቸውንም አክለው ገልጸዋል።

ኢዛቤላ ኮኮሊ ከዋሺንግተን ያጠናቀረችው አጭር ዘገባ አለ።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

በሩሲያ ብሔራዊ የሃዘን ቀን ታወጀ