በማርኮ ሩቢዮ  የውጭ ጉዳይ ሚንስትርነት  የአሜሪካ የአፍሪካ ፖሊሲ ምን ይመስል ይኾን? 

  • ቪኦኤ ዜና

ማርኮ ሮቢዮ አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር

Your browser doesn’t support HTML5

በማርኮ ሩቢዮ  የውጭ ጉዳይ ሚንስትርነት  የአሜሪካ የአፍሪካ ፖሊሲ ምን ይመስል ይኾን? 

ማርኮ ሮቢዮ አዲሱ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትር ኾነዋል፡፡ ሩቢዮ ቻይናን በሚመለከት ጠንካራ አቋም ያላቸው ናቸው፡፡ በዓለም አቀፍ ደረጃ የአሜሪካን ጥቅም በማራመድ እንደሚሠሩም ቃል ገብተዋል፡፡ ይሁን እንጂ አፍሪካን በሚመለከት የሚከተሉት ፖሊሲ እንደምን ያለ እንደሚሆን በዝርዝር አላሳወቁም፡፡ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝደንት በበኩላቸው ሀገራቸው በአዲሱ የትረምፕ አስተዳደር ከዩናይትድ ስቴትስ ጋራ በሚኖራት ግንኙነት እንደሚተማመኑ ተናግረዋል፡፡

ኬት ባርትሌት ከጆሐንስበርግ ያጠናቀረችውን ዘገባ ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።