የዶናልድ ትራምፕ የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሄራዊ ጉባኤ ማጠቃልያ ንግግር

  • ቪኦኤ ዜና

ቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንት እና የሪፐብሊካን ፕሬዝዳንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ በሪፐብሊካን ፓርቲ ብሔራዊ ጉባኤ ማጠናቀቂያ ላይ ንግግር ሲያደርጉ

Your browser doesn’t support HTML5

የዶናልድ ትራምፕ የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሄራዊ ጉባኤ ማጠቃልያ ንግግር

ምልዋኪ ዊስከንሲ በተካሄደው የሪፐብሊካን ፓርቲ ብሄራዊ ጉባኤ ማጠቃልያ ላይ ንግግር ያደረጉት የፓርቲው ፕሬዝደንታዊ እጩ ዶናልድ ትራምፕ በአሜሪካ የውጭ ግኑኝነት ፣ በምጣኔ ሐብት፣ የስደተኞችን ጨምሮ ባደረጉት ረዘም ያለ ንግግራቸው ብዙ ጉዳዮችን ዳሰዋል።

ምልዋኪ የሚገኘው ሀብታሙ ስዩም የንግግራቸውን ይዘት በስልክ አጋርቶናል። ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።