በደቡብ ሱዳኑ ጦርነት የሁለቱን ተፋላሚ ወገኖች መሪዎች ጨምሮ አንዳንድ ከፍተኛ የሃገሪቱ የፖለቲካ መሪዎች አትራፊዎች መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማግኘቱን አንድ የሰብዓዊ መብቶች ቡድን አስታወቀ።
ዋሽንግተን —
“ዘ ሰንትሪ” የተባለውን ይህን የሰብዓዊ መብቶች ቡድን በጋራ የመሠረቱት አሜሪካውያን፥ የፊልም ተዋናዩ ጆርጅ ክሉኒ እና በመብቶች ማስከበር ጉዳይ በንቃት የሚሠሩት ጆን ፕረንደርጋስት ትላንት ዋሺንግተን ዲሲ በተካሄደ ጋዜጣዊ ጉባዔ ላይ ተገኘ ያሉትን ማስረጃ አጋርተዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
የደቡብ ሱዳን መሪዎች ከጦርነቱ አትርፈዋል ሲሉ የመብት ተማጓች ድርጅቶች ከሰሱ