ሙሉ ጊዜያቸውንና ሕይወታቸውን ለኢትዮጵያ የሰጡት ታዋቂው እንግሊዛዊው የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በ90 ዓመታቸው አረፉ፡፡
አዲስ አበባ —
ሙሉ ጊዜያቸውንና ሕይወታቸውን ለኢትዮጵያ የሰጡት ታዋቂው እንግሊዛዊው የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በ90 ዓመታቸው አረፉ፡፡
የቀብር ሥነ ስርዓታቸው የፊታችን ሰኞ በዘጠኝ ሰዓት በቅድስ ስላሴ ካቴድራል እንደሚፈፀም ታውቋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
እንግሊዛዊው የታሪክ ተመራማሪ ፕሮፌሰር ሪቻርድ ፓንክረስት በ90 ዓመታቸው አረፉ