በሩዋንዳ በፊስቱላ ህመም ለሚሰቃዩ ነፃ የቀዶ ጥገና አገልግሎት እየተሰጠ ነው

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በሩዋንዳ በፊስቱላ ህመም ለሚሰቃዩ ነፃ የቀዶ ጥገና አገልግሎት እየተሰጠ ነው

አንድ መቀመጫውን ዩናይትድ ስቴትስ ያደረገ ለትርፍ ያልተቋቋመ ድርጅት፣ ከሩዋንዳ መንግሥት ጋራ በመተባበር፣ በማህፀን ፊስቱላ ህመም ለሚሰቃዩ ሴቶች የሚሰጠው ነፃ የቀዶ ጥገና አገልግሎት፣ ጤናቸውን ብቻ ሳይሆን ክብራቸውንም እየመለሰላቸው ነው።

የአሜሪካ ድምፅ ዘጋቢ ጁሊ ታቦህ ያደረሰችንን ዘገባ ስመኝሽ የቆየ ወደ አማርኛ መልሳዋለች።