የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት፡- የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ እና መልስ ሰጭ መጥፋት

መሰንበቻውን ኢትዮጵያ ውስጥ ተቋርጦ የነበረውና (ሲያነጋግርም የነበረው) የኢንተርኔት አገልግሎት ዛሬ ከሰዓት በኋላ አንስቶ ተመልሷል።

ለአገልግሎቱ መቋረጥ በምክኒያትነት የተወሳው የብሔራዊ ፈተናዎች ስርቆት ሥጋት “እንደተባለው አይደለም” ሲል የትምሕርት ሚንስቴር በጊዜው አስተባብሏል።

ከሁለት የአዲስ አበባ ዘጋቢዎቻችን ጋር በርዕሰ ጉዳዩ ዙሪያ ያደረገውን የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት እነሆ።

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጋዜጠኞች የጠረጴዛ ዙሪያ ውይይት፡- የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ እና መልስ ሰጭ መጥፋት