የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሃምሳ ስድስት ከመቶ ተጠናቀቀ

  • እስክንድር ፍሬው

ሕዳሴ ግድብ

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በተያዘለት ዕቅድ መሠረት እየተካሄደ መሆኑን የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡

የታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ግንባታ በተያዘለት ዕቅድ መሠረት እየተካሄደ መሆኑን የውሃ መስኖና ኤሌክትሪክ ኃይል ሚኒስትሩ አስታወቁ፡፡

ሚኒስትሩ ዶ/ር ስለሽ በቀለ ለአሜሪካ ድምፅ እንዳብራሩት የግድቡ ግንባታ ሃምሳ ስድስት ከመቶ ተጠናቋል፤ ሁለቱ ሞተሮች ደግሞ በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ ሰባት መቶ ሃምሳ ሜጋ ዋት ማመንጨት ሊጀምሩ ይችላሉ፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ ሃምሳ ስድስት ከመቶ ተጠናቀቀ