የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ሥነ ስርዓት የፊታችን እሁድ ይፈፀማል

  • እስክንድር ፍሬው

ኢንጂነር ስመኘው በቀለ

ትላንት በመኪናቸው ውስጥ ሞተው የተገኙት የታላቁ የኅዳሴ ግድብ ግንባታ ዋና ሥራ አስኪያጅ የኢንጂነር ስመኘው በቀለ የቀብር ሥነስርዓት የፊታችን እሁድ እንደሚፈፀም አስተባባሪ ኮሚቴ አስታወቀ።

ኢንጂነር ስመኘው በጥይት ተመተው መሞታቸውን የገለፀው ፌደራል ፖሊስ እስከአሁን ይፋ ያደረገው የምርመራ ውጤትም ሆነ የሰጠው ፍንጭ የለም።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5