"የሃያ ሁለቱ ፓርቲዎች ድርድር ለውጥ አያመጣም" - አራት የክልል ፓርቲዎች

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ካርታ

በርካታ ፓርቲዎች ባሉበት ሃያ አንዱ ብቻ ከኢሕአዴግ ጋር መደራደራቸው መፍትሄ አያመጣም ሲሉ በኦሮምያ የሚንቀሳቀሱ የክልል ፓርቲዎች አስታወቁ፡፡

በርካታ ፓርቲዎች ባሉበት ሃያ አንዱ ብቻ ከኢሕአዴግ ጋር መደራደራቸው መፍትሄ አያመጣም ሲሉ በኦሮምያ የሚንቀሳቀሱ የክልል ፓርቲዎች አስታወቁ፡፡ እናም ሃያ አንዱ ሃገር አቀር ፓርቲዎችና ገዥው ኢሕአዴግ ሁሉን አቀፍ ድርድሩን ክፍት እንዲያደርጉ ጠሪ አቅርበዋል፡፡

ሀገር አቀፍ ፓርቲዎች ብቻ ለድርድር መጋበዛቸው ለኢትዮጵያ ችግር መፍትሄ እንደማይሆን ነው አራት የክልል ፓርቲዎች ሰሞኑን ባወጡት ማግለጫ ያስታወቁት፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

"የሃያ ሁለቱ ፓርቲዎች ድርድር ለውጥ አያመጣም" - አራት የክልል ፓርቲዎች