ዋሺንግተን ዲሲ —
ሱዳን ውስጥ በስደት የሚገኙበት ሁኔታ በጣም የከበደ መሆኑን ከማይካድራ የተፈናቀሉ አንድ ኢትዮጵያዊ አጫወተውናል።
አምነስቲ ኢንተርናሽናልና ሌሎችም ተፈፅሟል ካሉት ጭፍጨፋ ከነቤተሰባቸው ሸሽተው ሱዳን የገቡት ስማቸውን እንዳንጠራ የጠየቁን ስደተኛ ማይካድራ ውስጥ ከጥቅምት 30 ምሽት አንስቶ የነበረው ሁኔታና አሁንም የሚገኙበትን ትናንት ምሽት ላይ ለሰሎሞን አባተ በስልክ አካፍለውታል።
የስልኩ መስመር እምብዛም የጠራ ባለመሆኑ ለድምፁ ጥራትም በቅድሚያ ይቅርታ እንጠይቃለን።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያድምጡ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5