የአምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የወቅታዊ ጉዳይ ማብራሪያ

ፎቶ ፋይል፦ የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታና የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የመረጃ ፍሰት ቃል አቀባይ አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰጡትን ማብራሪያ ተከትሎ ከሮይተርስ የዜና ወኪል ጋር ቃለምልልስ አድርገዋል።

በዚህ ቃለምልልስ በምክር ቤቱ ውይይት ላይ ባልተነሱ ጉዳዮች ዙሪያም ማብራሪያ መስጠታቸውን ተከትሎ አዲስ ቸኮል ቃለ መጠይቁን በከፊል ተግሩሞ አሰናድቷል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የአምባሳደር ሬድዋን ሁሴን የወቅታዊ ጉዳይ ማብራሪያ