በብዛት እየተመረቁ የሚወጡት ወጣት ሀኪሞች ሥራ ማግኘት አልቻሉም

ከፍተኛ የሀኪሞች እጥረት ካሉባቸው ሀገሮች አንዷ በሆነችው ኢትዮጵያ የህክምና ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ ሀኪሞች ተመርቀው ሥራ ማግኘት እንዳልቻሉና አንዳንዶቹም ተስፋ ቆርጠው ሥራ ለመቀየር መገደዳቸውን እየገለፁ ይገኛሉ።

የአሜሪካ ድምፅ ያናገራቸው የ2012 ዓ.ም ተመራቂ ሀኪሞች ሥራ በማጣታቸው ለከፍተኛ የኢኮኖሚና ስነ-ልቦና ችግር እንደተጋለጡም ተናግረዋል። የጤና ሚኒስቴር በበኩሉ ችግሩ የተፈጠረው በበጀት አቅም ማነስ ምክንያት ክልሎች ተፈላጊውን የህክምና ባለሙያ መቅጠር ባለመቻላቸው ነው ብሏል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

በብዛት እየተመረቁ የሚወጡት ወጣት ሀኪሞች ሥራ ማግኘት አልቻሉም