የገዢው ኢሕአዴግና የ16ቱ ፓርቲዎች ድርድር - በኦፌኮና ሰማያዊ ዐይን

በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር ታዛቢዎች ፊት በድርድር አጀንዳዎች ላይ መነጋገር የጀመሩት ገዢው ኢሕአዲግና 16 ተቃዋሚ ፓርቲዎች "ለሕዝብ ጥያቄ ምላሽ የሚሰጥና የሀገሪቱን ችግር የሚያስተካክል ምንም የሚያመጡት ለውጥ የለም" ሲሉ ኦፌኮና ሰማያዊ ፓርቲ ተቹ።

የኦሮሞ ፌደራላዊ ኮንግረስ ፓርቲ ም/ሊቀመንበር አቶ ሙላቱ ገመቹና የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር አቶ የሸዋስ አሰፋ "ኢሕአዴግ የሕዝብን ጥያቄ ለሚመልስ ድርድር ዝግጁ አይደልም" ይላሉ።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምጽ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የገዢው ኢሕአዴግና የ16ቱ ፓርቲዎች ድርድር - በኦፌኮና ሰማያዊ ዐይን