"መንግሥቱ ሊጠየቅባቸው የሚችሉ .. ያለ ሕግ የፍየል ወጠጤ እያለ በራሱ በደርግ የተነገረው .. በግንቦት 81 የመፈንቅለ መንግሥት ሙከራ በተገደሉት ጀነራሎች ሁሉ ሊጠየቅ ይችላል።" አቶ ነሲቡ ስብሃት ከካሊፎርኒያ
"ማነው ጠያቂው .. ይህን የመጠየቅ መብት ያለው .. ከደሙ የነፃ ወገን ማን ነው?” የመቶ አለቃ መስፍን ከበደ ከላስቬጋስ
ዋሺንግተን ዲሲ —
የቀድሞውን የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ኮለኔል መንግሥቱ ኃይለማሪያምን “ይጠየቁ” .. “ለፍርድም ይቅረቡ” የሚሉ በአንድ ወገን “የለም! አይጠየቁም። .. ቢሆንስ ለመሆኑ ጠያቂው ማን ነው?” የሚሉት ደግሞ በሌላው ጎራ ተሰልፈው ሙግት ገጥመዋል።
የክርክሩ ተሳታፊዎች - አቶ ነሲቡ ስብሃት ከካሊፎርኒያ የመቶ አለቃ መስፍን ከበደ ከላስቬጋስ ናቸው።
ለተጨማሪ ዘገባ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5
Your browser doesn’t support HTML5