የፎቶ መድብል "የሶል ንግሥት" አሜሪካዊቷ ዘፋኝ አሪታ ፍራንክሊን በ76 ዓመቷ አረፈች ኦገስት 16, 2018 በዓለም ደረጃ “የሶል ንግሥት” በሚል ስያሜ የምትታወቀው አሜሪካዊትዋ ዘፋኝ አሪታ ፍራንክሊን በ76 ዓመት ዕድሜዋ አረፈች።