ባለፈው ሳምንት የእሳት ቃጠሎ ተከስቶበት በነበረው ቂሊንጦ ማረሚያ ቤት የሚገኙ ታሳሪዎች ከቅዳሜ ጀምሮ የሄዱ ጠያቂ ቤተሰቦች ከአምስት ደቂቃ ባነሰ ጊዜ ብቻ እንዲያዩዋቸው መደረጉን እንዲሁም አንዳንዶቹ ማነጋገር ጭምር እንደተከለከሉ ለአሜሪካ ድምፅ ገለጹ።
ዋሽንግተን —
የፌደራል ማረሚያ ቤቶች አስተዳደር ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር አቶ ግዛቸው ተሰማ ስለጉዳዩ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ተናግረዋል።
ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያድምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5