በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር በኤችአር - 128 ላይ የሰጡት አስተያየት

  • እስክንድር ፍሬው

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ማይክል ሬነር

የኢትዮጵያ መንግሥት ኤችአር - 128ን በሀገሮቻችን መካከል ካለው የትኛውንም ዓይነት ትብብር እና ግንኙነት ጋር የሚያያዝ ጫና አላደረገም ሲሉ በአዲስ አበባ የሚኙት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ተናግረዋል፡፡

በኢትዮጵያ የአምባሳደርነት ቆይታቸው ቅድሚያ የሚሰጡዋቸው ጉዳዮችንም አምባሳደሩ ማይክል ሬነር ለቪኦኤ አብራርተዋል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5