የሩሲያው ፕሬዝደንት ቭላድሚር ፑቲን ዛሬ ረቡዕ ፒዮንግያንግ ሲገቡ ደመቅ ያለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል። ፑቲን ከሰሜን ኮሪያው መሪ ኪም ጆንግ ኡን ጋራ የተገናኙ ሲሆን፣ ከምዕራቡ ዓለም ጋራ ፍጥጫ ላይ የሚገኙት ሁለቱ ሃገራት ግንኙነታቸውን ይበልጥ የተቀራረበ ለማድረግ እንደሚጥሩ አስታውቀዋል።
የቪኦኤው ማይክል ብራውን የላከው ዘገባ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።
Your browser doesn’t support HTML5