የሞስኮ እና የቤጂንግ ግንኙነት ወደ ቻይና ማጋደሉን ተንታኞች አመለከቱ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

የሞስኮ እና የቤጂንግ ግንኙነት ወደ ቻይና ማጋደሉን ተንታኞች አመለከቱ

የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን፣ ከሳምንት በፊት በቻይና ያደረጉት ጉብኝት፣ ሩሲያ በዩክሬን ላይ ጦርነት እያካሔደች ባለችበትም ወቅት፣ በሞስኮ እና በቤጂንግ መካከል እያደገ የመጣውን ጂኦፖለቲካዊ እና ኢኮኖሚያዊ ግንኙነት የሚያመላከት ነው።

ተንታኞች እንደሚሉት፣ ቻይና፥ ከተዳከመችና ከተገለለች ሩሲያ ጋራ በሚኖራት ግንኙነት አትራፊ ለመኾን ሳትሻ አትቀርም። የአሜሪካ ድምፁ ሄንሪ ሪጅዌል የላከውን ዘገባ፣ እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።