በደምቢዶሎ በተካሄደው ሰላማዊ ሰልፍ ጫካ ያለው ታጣቂ ቡድን ከመንግሥት ጋር ተደራድሮ ሰላም እንዲወርድ ተጠየቀ፡፡
ነቀምት —
ሰላማዊ ሰልፉ የተካሄደው በኅብረተሰቡ ጥያቄ ነው ያሉት የዞኑ የገጠር ፖለቲካና አደረጃጀት ኃላፊ በጫካ ታጥቆ የሚንቀሳቀሱ በዕርቅና ሰላማዊ መንገድ እንዲገቡ ጥሪ ቀርቧል፡፡ መንግሥት ለዕርቁ ዝግጁ መሆኑን ገልጿል ብለዋል፡፡
በሌላ በኩል በላሎ አሳቢ ኢናንጎ ሸማቂዎችን ለመቃወም የተጠራ ሰልፍ ላይ አንሳተፍም ያሉ ግለሰቦች ታሰሩ ሲሉ ስማቸው እንዳይጠቀስ የጠየቁ ግለሰብ ተናገሩ፡፡ ክሱን ከወረዳው አስተዳዳሪ ለማረጋገጥ ያደረግነው ጥረት አልተሳካም።
የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5