Your browser doesn’t support HTML5
የቀድሞው፣ በድጋሚ የተመረጡት የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ክፍፍሉ እየጨመረ ባለበት ሃገር ውስጥ፣ የሪፐብሊካን ፓርቲውን ቅርጽ ለመቀየር የፈጀባቸው ዘጠኝ ዓመት ያህል ነው።
ትረምፕ ወደ ፖለቲካ ሥልጣን ለመመለስ የተጓዙበትን ታሪካዊ ሂደት የቪኦኤዋ ቲና ትሪን በምርጫው ዋዜማ ሰሞን ተመልክታዋለች፡፡
እንግዱ ወልዴ ወደ አማርኛ መልሶታል።