ዶናልድ ትረምፕ ወደ ፕሬዝደንትነት የተጓዙበት ያልተለመደ መንገድ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

ዶናልድ ትረምፕ ወደ ፕሬዝደንትነት የተጓዙበት ያልተለመደ መንገድ

የቀድሞው፣ ምናልባትም መጪው የአሜሪካ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ፣ ክፍፍሉ እየጨመረ ባለበት ሃገር ውስጥ፣ የሪፐብሊካን ፓርቲውን ቅርጽ ለመቀየር የፈጀባቸው ከዘጠኝ ዓመት ያህል ነው።

ትረምፕ ወደ ፖለቲካ ሥልጣን ለመመለስ የሚያደርጉትን ታሪካዊ ሂደት የቪኦኤዋ ቲና ትሪን ተመልክታዋለች፡፡

ዝርዝሩን ከተያያዘው ፋይል ይከታተሉ።