ከፊልም ባለሞያው ይስማዓለም ተክሌ ጋር የተደረገ ውይይት
Your browser doesn’t support HTML5
ወጣት ይስማዓለም ተክሌ የሻው ይባላል። ተወልዶ ያደገው አዲስ አበባ ሲሆን የሃያ አራት ዓመት ወጣት ነው። አሁን ነዋሪነቱ ሎስ አንጀለስ ካሊፎርኒያ ሲሆን "ኮሎምቢያ ኮሌጅ ሆሊውድ" በተባለው አንጋፋ የፊልም ትምህርት ቤት ውስጥ የሲኒማና ቴሌቭዢን ዳይሬክቲንግ የሦስተኛ ዓመት የፊልም ተማሪ ነው።