የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ስንብት

  • እስክንድር ፍሬው

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የቀብር ስነ ስረዓት ማክሰኞ መስከረም 26/2013 ዓ/ም በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል።

ማክሰኞ መስከረም 19/2013 ዓ.ም ከዚህ ዓለም በሞት የተለዩት አንጋፋው የአደባባይ ምሑር ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ቀብር ሥነስርዓት ተፈፅሟል። ረጅም ዘመናቸውን ባገለገሉበት አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ልደት አዳራሽ በተሰናዳ የመታሰቢያሥነስርዓት ታሪካቸው ተወድሷል።

“ለፍትህ መስፈን ጠንካራ አቋም ያላቸው የማኅበረሰብ ጠበቃ” በሚል በወዳጆቻቸውየሚወደሱት ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም፤ “ጥልቅ የአገር ፍቅር ስሜት የነበራቸውእውነተኛ ኢትዮጵያዊ ብሔረተኛ” የሚሏቸውም አሉ።

ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የቀብር ስነ ስረዓት ማክሰኞ መስከረም 26/2013 ዓ/ም በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል።

አስክሬናቸው ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ታጅቦ ቅድስትሥላሴ ቤተክርስቲያን ከተወሰደበኋላ ዛሬ መስከረም 26/2013 ዓ.ም በክብር እንዲያርፍ ተደርጓል።

የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያም የቀብር ስነ ስረዓት ማክሰኞ መስከረም 26/2013 ዓ/ም በቅድስት ሥላሴ ቤተክርስትያን ተፈጽሟል።

የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ጉባኤ (ኢሰመጉ) መስራች ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያምወዳጆችን አነጋግረን ያጠናቀርነው ዘገባ ለማድመጥ የተያያዘውን የድምፅ ፋይልያዳምጡ።)

Your browser doesn’t support HTML5

የፕሮፌሰር መስፍን ወልደማሪያም ስንብት