እነ እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ አሕመድ ሙስጠፋ፣ አሕመዲን ጀበልና ሌሎች እስረኞች ተፈቱ

  • መለስካቸው አምሃ

እነ እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ አሕመድ ሙስጠፋ፣ አሕመዲን ጀበልና ሌሎች እስረኞች ከእስር ሲወጡ

ረዥም ዓመት ተፈርዶባቸው ወይኅኒ የነበሩት እነ እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ አሕመድ ሙስጠፋ፣ አሕመዲን ጀበልና ሌሎች እስረኞች ዛሬ አመሻሹ ላይ ተፈቱ፡፡

ረዥም ዓመት ተፈርዶባቸው ወይኅኒ የነበሩት እነ እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ አሕመድ ሙስጠፋ፣ አሕመዲን ጀበልና ሌሎች እስረኞች ዛሬ አመሻሹ ላይ ተፈቱ፡፡

ሁሉም ሰላማዊ ትግሉ እንዲቀጥል ጠይቀዋል፡፡ የኢትዮጵያ ሕዝብ ታግሎ እንዳስፈታቸውም ተናገሩ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡

Your browser doesn’t support HTML5

እነ እስክንድር ነጋ፣ አንዷለም አራጌ፣ አሕመድ ሙስጠፋ፣ አሕመዲን ጀበልና ሌሎች እስረኞች ተፈቱ