"የኢትዮጵያውያንና የኤርትራን ሕዝብ ሁለት የተለያየ ሕዝብ ናቸው የሚል ሞኝ ነው" ፕሬዚዳንት ኢሳያስ

  • መለስካቸው አምሃ
ለኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ለመሩት የሉዑካን ቡድን በአዲስ አበባ እጅግ የደመቀ አቀባበል ተደረገላቸው፡፡

ለኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ለመሩት የሉዑካን ቡድን በአዲስ አበባ እጅግ የደመቀ አቀባበል ተደረገላቸው፡፡ ከቀትር በኋላም ወደ ሀዋሳ ከተማ አቅንተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ በብሄራዊ ቤተመንግሥት ባደረጉት አጭር ንግግር የኢትዮጵያውያንና የኤርትራን ሕዝብ ሁለት የተለያየ ሕዝብ ናቸው የሚል ሞኝ ነው አሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

"የኢትዮጵያውያንና የኤርትራን ሕዝብ ሁለት የተለያየ ሕዝብ ናቸው የሚል ሞኝ ነው" ፕሬዚዳንት ኢሳያስ

Your browser doesn’t support HTML5

"የኢትዮጵያውያንና የኤርትራን ሕዝብ ሁለት የተለያየ ሕዝብ ናቸው የሚል ሞኝ ነው" ፕሬዚዳንት ኢሳያስ