ጠ/ሚ ኃይለማርያም ለምክር ቤት አባላት በሰጡት መልስ የተቃዋሚዎች ምላሽ

  • መለስካቸው አምሃ

ፍቶ ፋይል፡-የኢትዮጵያ ፓርላማ

ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ትናንት የተወካዮች ምክር ቤት አባላት ላነሷቸው ጥያቄዎች፣ የሰጧቸው መልሶች ከሀገሪቱ እውነታ ጋር የሚስማሙ አይደለም ሲሉ ቪኦኤ ያናገራቸው የሁለት ተቃዋሚ ፓርቲ መሪዎች ገለፁ፡፡

ሀገሪቱ ለምትገኝበት የሰላምና መረጋጋት ሁኔታም የሰጡት መልስ አይገልፀውም ብለዋል፡፡

ነፃ ሚዲያ ለመፍጠር ሥርዓቱን ዲሞክራሲያዊ ማድረግ ግዴታ ነው ይላሉ፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5