ሕዝብን ከሕዝብ የመለያየትና የተሳሳተ ፖለቲካዊ አስተሳሰብ እና ኪራይ ሰብሳቢነት በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል ለተፈጠረው ግጭት ዋነኛ ምክንያቶች እንደነበሩ የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር ተናገሩ፡፡
አዲስ አበባ —
ሕዝብን ከሕዝብ የመለያየትና የተሳሳተ ፖለቲካዊ አስተሳሰብ እና ኪራይ ሰብሳቢነት በኦሮሚያና በሶማሌ ክልሎች መካከል ለተፈጠረው ግጭት ዋነኛ ምክንያቶች እንደነበሩ የኢትዮጵያው ጠ/ሚኒስትር ተናገሩ፡፡
በብር ዋጋ ማሽቆልቆል ምክንያት የነዳጅ ዋጋ እንደማይጨምርም አረጋገጡ፡፡ ምክንያት አልባ ዋጋ ጭማሪ ያሉትንም መንግሥታቸው በጥብቅ እንደሚቀጣ፣ አስጠነቀቁ፡፡ የሥራ መልቀቂያ ጥያቄ ካቀረቡ ሁለት ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት መካከል አንደኛው እንደተፈቀደም ይፋ አድርገዋል፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ለምክር ቤት አባላት ጥያቄዎች መልስ ሰጡ