ጠ/ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሰብ መሪዎችን አነጋገሩ

  • መለስካቸው አምሃ

ዶ/ር አብይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሰብ መሪዎችን አነጋገሩ፡፡ ለአለፉት ዓመታት የተከሰቱ ችግሮች ለመፍታት የሚያስችል ሀሳብ እንዲያቀርብም ዘጠኝ አባላት ያሉት አንድ ኮሚቴ ተቋቋመ፡፡

የኮሚቴውን ሥራ በሚያደቀናቀፍ ማንኛውም የመንግሥት አካል ላይም የማያዳግም እርምጃ እንዲወሰድ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ማረጋገጣቸውም ተሰማ፡፡

የሙስሊም ማኅበረሰብ አባላት

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5