"ኢትዮጵያ ውስጥ ገድሎም፣ ሰርቆ በነፃነት ለዘላለም መኖር አይቻልም" ጠ/ሚ ዐብይ

  • እስክንድር ፍሬው

የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ

ወንጀለኛ በይፋ ሲንቀሳቀስ እያየ ለሕግ ያላቀረበ ግለሰብም ሆነ ቡድን በህግ እንደሚጠየቅ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ አስታውቀዋል።

“ኢትዮጵያ ውስጥ ገድሎም ሆነ ሰርቆ በነፃነት ለዘላለም መኖር አይቻልም” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ።

ወንጀለኞችን ይዘው የሰጡ ክልሎች የመኖራቸውን ያህል “ጠፋብን” ብለው እየፈለጉ ያሉ እንዳሉም ገልፀዋል፡፡

ትጥቅ ሳይፈቱ የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ኃይሎችን በተመለከተም “በኢትዮጵያ ሰላም፣ አንድነትና ዲሞክራሲ ጉዳይ ላይ አንደራደርም”ብለዋል።

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

"ኢትዮጵያ ውስጥ ገድሎም፣ ሰርቆ በነፃነት ለዘላለም መኖር አይቻልም" ጠ/ሚ ዐብይ