"ለውጡን ለማደናቀፍ ሌት ተቀን የሚደክሙ እኩያን አሉ" -ጠ/ሚ አብይ

  • እስክንድር ፍሬው

ፎቶ ፋይል፡- ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ

ለውጡን ለማደናቀፍ ሌት ተቀን የሚደክሙ እኩያን አሉ ሲሉ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡

ለውጡን ለማደናቀፍ ሌት ተቀን የሚደክሙ እኩያን አሉ ሲሉ ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ አሕመድ አስታወቁ፡፡

ጠ/ሚኒስትሩ ይሄን ያስታወቁት የአፍሪካ ህብረት የመሪዎች ጉባዔ በሰላም መጠናቀቁን አስመልክተው ባወጡት የጽሁፍ መግለጫ ነው፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

"ለውጡን ለማደናቀፍ ሌት ተቀን የሚደክሙ እኩያን አሉ" -ጠ/ሚ አብይ