የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት

  • ቆንጂት ታየ
ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በድምጻዊ ሃጫሉ ሁንዴሳ ሞት የተሰማቸውን ሃዘን ትናንት ማምሻውን በኢትዮጵያ ቴሌቭዢን ቀርበው ባደረጉት ንግግር ገልፀዋል።

የሃጫሉ ግድያ ጉዳይ ባስቸኳይ ተጣርቶ ፍትህ እንዲያገኝ ያሳሰቡት ጠቅላይ ሚኒስትሩ “ጠላቶቻንን በህዝብ መካከል ግድያ እንዲፈጠር፣ ሰላማችን እንዲደፈርስ ያላቸው ግብ እንዳይሳካ” ሲሉ ህዝቡ ከመንግሥት ጋር እንዲቆም ጥሪያቸውን አሰምተዋል።

ዝርዝሩን ከተያያዘው የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የጠቅላይ ሚኒስትሩ መልዕክት