አፍሪካ በጋዜጦች ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።
ዋሺንግተን ዲሲ —
የዶ/ር አብይ አሕመድ ጠቅላይ ሚኒስትርነት ተቃውሞን ያቆማል የሚል ተስፋ መኖሩ ተገለፀ፣ በብሪታንያ የተዘረፉ የኢትዮጵያ ቅርሶች በብድር መልክ በሀገራቸው ሊታዩ እንደሚችሉ ተዘገበ፣ አፍሪካ ከብዙ ሚልዮን ዓመታት በኋላ እንደምትሰነጠቅ ታወቀ፡፡
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5
አፍሪካ በጋዜጦች