አፍሪካ በጋዜጦች

  • ቪኦኤ ዜና
አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።

አፍሪካ በጋዜጦች የተሰኘው ፕሮግራማችን ስለ አፍሪካ ከተፃፉት የተወሰኑትን ጨምቆ ያቀርባል።

የዩናይትድ ስቴትስ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ታዳሽ ኤነርጂን ለማጎላበት 4 ቢልዮን ዶላር እያቀረቡ መሆናቸው ታወቀ፣ ኢትዮጵያ ግዙፍ የወርቅ ኃብት ክምችት ላይ ሳትቀመጥ አልቀረም ተባለ፣ ቻይናና የአፍሪካ ህብረት ዋና ጽህፈት ቤቱ የሥለላ መሳርያዎች ተተክለውበታል የሚለውን ወሬ አስተባበሉ - የሚሉትን ርዕሶች ናቸው፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

አፍሪካ በጋዜጦች