ሳምንታዊው «ኢትዮጵያ በጋዜጦች» ቅንብራችን ለዛሬ ያቀፋቸው ርእሶች
-በ 24ቱ ተከሳሾች ላይ የጥፋተኛነት ብይን መሰጠቱ አለም አቀፍ ወገዛ እንዳስከተለ ተገለጸ
-የታንዜንያ መንግስት በግዛቱ ስለሞቱት 43 ኢትዮጵያውያን ቀብር ጉዳይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣኖች ጋር እየተነጋግረ እንደሆነ ታወቀ
-በኢትዮጵያ የተገጣጠመ ስማርት ስልክ ለመጀመርያ ጊዜ ለሽያጭ ይቀርባል ተባለ የሚሉት ናቸው።