የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሠብ ተቋሟዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ ጉባዔ

የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሠብ ተቋሟዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ በጥናትና መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ እና መጅሊስ መካከል የነበረውን አለመግባባት ይፋታል የተባለውን ጥናት ውጤት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሠብ ተቋሟዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ በጥናትና መፍትኄ አፈላላጊ ኮሚቴ እና መጅሊስ መካከል የነበረውን አለመግባባት ይፋታል የተባለውን ጥናት ውጤት ማጠናቀቁን አስታወቀ፡፡

በሰነዱ ላይ ውይይት ከተደረገ በኋላ በቅርቡ የምርጫ ሂደት ዝግጅት እንደሚደረግም ኮሚቴው ገልጿል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

የኢትዮጵያ ሙስሊም ማኅበረሠብ ተቋሟዊ ለውጥ የጋራ ኮሚቴ ጉባዔ