ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ይደረጋል

  • መለስካቸው አምሃ
በኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራ የሉዑካን ቡድን ነገ አዲስ አበባ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር አስታወቁ፡፡

በኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ የሚመራ የሉዑካን ቡድን ነገ አዲስ አበባ እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት ሚኒስትር አስታወቁ፡፡ የሉዑካን ቡድኑ ሀዋሳ ከተማን እንደሚጎበኝም ተገልጿል፡፡ ዕሁድ ዕለት ምሽት ደግሞ የሰላም ማብሰሪያ ታላቅ የእራት ግብዣ ተዘጋጇቷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ

Your browser doesn’t support HTML5

ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ አዲስ አበባ ሲገቡ ደማቅ አቀባበል ይደረጋል