ፕሬዚዳንት ትራምፕ በፕሬዚዳንትነት የመጀመሪያቸውን የውጭ ሀገር ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

  • ቪኦኤ ዜና
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በፕሬዚዳንትነት የመጀመሪያቸው የሚሆነውን የውጭ ሀገር ጉብኝት ለማደረግ በዛሬው ዕለት ለመነሳት እየተዘጋጁ ነው፡፡ በፖለቲካ ትርምስ የታመሰውን የዋይት ኃውስን ቤተመንግሥት ትተው ነው የሚጓዙት፡፡

አንዳንድ ፖለቲከኞች በአሁኑ ወቅት በዋይት ኃውስ ያለውን ቀውስ ሪቻርድ ኒክሰን ፕሬዚዳንትነትን ካሰወገደው ከዋተር ጌት ቅሌት ጋር እያወዳደሩት መሆናቸውን ዘገቢያችን ጄፍ ካስተር ባጠናቀረው ዘገባ ጠቅሷል፡፡

ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5