ኦባማ ጋዜጠኞችን አወያዩ

  • ሔኖክ ሰማእግዜር

ጋዜጠኛ ስመኝሽ የቆየ (ሊሊ መንገሻ) በዋይት ሃውስ ከፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ጋር - የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን - ሚያዝያ 2007 ዓ.ም

Your browser doesn’t support HTML5

ኦባማ ጋዜጠኞችን አወያዩ

የዩናይትድ ስቴይትስ ፕሬዝደንት ባራክ ኦባማ ትናንት የተከበረውን የዓለም የፕሬስ ነፃነት ቀን አስመልክቶ ሦስት ጋዜጠኞችን ባለፈው አርብ በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።

ፕሬዝደንቱ ከኢትዮጵያዊት፣ ከቪየትናምና ከሩሲያዊ ጋዜጠኞች ጋር ያደረጉት ውይይት በመገናኛ ብዙሃን ሚናና የጋዜጠኞች ይዞታ ዙሪያ ያተኮረ ነበር።

ኢትዮጵያዊቱ ጋዜጠኛ ስመኝሽ የቆየ ናት፡፡

ለዝርዝሩ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ፡፡