ኢንተርናሽናል ሪቫይቫል ሚኒስትሪ በምርጫ ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ

ኢንተርናሽናል ሪቫይቫል ሚኒስትሪ የተሰኘ ድርጅት በሚቀጥለው ዓመት እንደሚካሄድ በሚጠበቀው ሀገር አቀፍ ምርጫ ምቹ ሁኔታ ለመፍጠር የብሄራዊ መግባባት ፕሮጀክት ቀርፆ እንቅስቃሴ መጀመሩን አስታወቀ፡፡

ለዚህም በአከራካሪ ዋና ዋና ብሄራዊ ጉዳዮች ላይ የውይይት መድረኮችን እንደሚያዘጋጅ ኃላፊዎቹ ገልፀዋል፡፡

የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

ኢንተርናሽናል ሪቫይቫል ሚኒስትሪ በምርጫ ጉዳይ