የድህነት መለኪያ ሠንጠረዥ አወዛጋቢ ነው ተባለ

የድህነት መለኪያ ሠንጠረዥ አወዛጋቢ ነው ተባለ

በዓለም ደረጃ ሲሠራበት የቆየውን የድህነት መለኪያ ሠንጠረዥ ካለው ግሽበትና ሌሎች ሁኔታዎች ጋር ሲነፃጸር፥ ከቀድሞው ያነሰ ነው ብለው የኢኮኖሚ ባለሞያ ጃክሰን ሂክል (Jason Hickel) ለአሜሪካ ድምጽ ሃሳባቸውን ገልጸዋል።

የዓለም ባንክ እስከ ቅርብ ጊዜ ድረስ በዓለም ደረጃ ሲሠራበት የቆየውን የድህነት መለኪያ ሠንጠረዥ፥ ከ 1 ዶላር ከ 25 ሳንቲም ወደ 1 ዶላር ከ 90 ከፍ አድርጓል። ድንገት ሲታይ በሰዎች የዕለት ገቢ ላይ የተደረገ ጭማሪ ቢመስልም፥ በእውን ግን ካለው ግሽበትና ሌሎች ሁኔታዎች ጋር ሲነፃጸር፥ ከቀድሞው ያነሰ ነው ይላሉ የኢኮኖሚ ባለሞያው ጃክሰን ሂክል (Jason Hickel)።

ሪኪ ሽርዮክ (Ricci Shryock) ዘግባበታለች። ሰሎሞን ክፍሌ አቅርቦታል። የድምጽ ፋይሉን በመጫን ያዳምጡ።

Your browser doesn’t support HTML5

የድህነት መለኪያ ሠንጠረዥ አወዛጋቢ ነው ተባለ