የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ ባንግላዴሽ ገቡ

Your browser doesn’t support HTML5

ማያንማርን ለአራት ቀናት የጎበኙት የሮማው ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት አባ ፍራንሲስ፣ ዛሬ ባንግላዴሽ ገቡ። በማያንማሯ ያንጎን ለሚገኙ የካቶሊክ ወጣት ምዕመናን የቅዳሴ ሥነ ሥርዓት የመሩት አባ ፍራንሲስ ዛሬ ነው፣ ባንግላዴሽ የገቡት።