አዲስ አበባ —
ከሣምንት በፊት “ከቦሌ ዓለም አቀፍ አይሮፕላን ጣቢያ ተወስደው የት እንደደረሱ አይታወቅም” የተባሉ የፖለቲካ አመራር አባላት በአንድ ለይቶ ማቆያ ውስጥ እንደነበሩ ታውቋል።
ካምስቱ መካከል አንዱ ግን ፖሊስ “በወንጀል እጠረጥራቸዋለሁ” ብሎ ፍርድ ቤት እንዳቀረባቸው ምንጮች ገልፀዋል።
ለተጨማሪ የተያያዘውን የድምፅ ፋይል ያዳምጡ።
Your browser doesn’t support HTML5